BLACK + DEKER USA PRODUCT
➠ 0938302775
???? 5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ
መፍጫ ።
????ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው።
???? ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል።
???? ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን።
???? ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን።
???? እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ።
???? በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው።
???? አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ። በደስታ
የሚጠቀሙበት ተመራጭ እቃ።
???? የተሰራበት እቃ plastic , ጎማ ወይም ማይካ ሳይሆን polycarbonate ስለሆነ በድንገት ቢወድቅ እንኳን አይሰበርም አይሰነጠቅም።
✌️የ 2 አመት የተረጋገጠ ዋስትና ያለው ነው።
➠ እቃውን ለሚገዙ ደንበኞቻችን አጠቃቀሙን የሚገልጽ Video በ telegram, imo እና WhatsApp አድራሻቸው እንልካለን።
????????♀️ ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ
እናመጣለን ????????♂️
???? ዋጋ :- ተመጣጣኝ እቃው ደረጃውን
የጠበቀ ምርጥ እቃ።
???? በ 0938302775 ደውለው ማዘዝና ተጨማሪ መረጃ መጠየቅ ይቻላል።
Phone Number | 0938302775 |
Shop Location | Addis Ababa, Ethiopia |
No reviews found!
No comments found for this product. Be the first to comment!